ትንቢተ ዳንኤል ክፍል 1 ~ የመግቢያ ትምህርት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com
HTML-код
- Опубликовано: 13 апр 2025
- Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in amharic!
ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
ብዙ ሀሰተኞችበበዙበትዘመን እንዳንተ ያሉ እዉነተኞች ሰላሉ ብዙ ተባረክ።
የእግዚሃብሔር ስም የተባረከ ይሁን ፡፡ ፓስተር አስፋው በቀለ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ ፡፡ በአገልግሎትህ እጅግ ተጠቅሜያለሁ፡፡
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በእግዚአብሔር ሰማያዊ ጠል ያረስርስህ
የእግዚሃብሔር ስም የተባረከ ይሁን ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ የመንፈስ ቅዱስ ሀይልና ብርታት ይብዛልህ በትምህርት ሁልጊዜ እየተባረክን ነው ድንቅ አስተምሮትህ በጉጉት እንጠብቃለን በጌታ ፍቅር እንወድሃለን።
ተባረክ ወንድሜ በጣም ጥልቅ የዕግዛብሄር ቃል ግዛህን ሰውተህ ለኛ ስለተሰጠህ እግዛብሄር ዓምላክ ያንተንም ሁለንተናህን ይጠብቅ ይባርክ ፍፁም በረከት ከላይ ከሰማይ ነውና ተባርከሀል ፓስተር አስፉው ይብዛልህ
ፓስተር አስፋው በቀለ ሰላመላንተይሁን።ስለአገልግሎትህአመሠግንህአለሁ።ጌታይባርክህ።
ፓስተር አሥፋው በቀለ ።ስለክትባቱ በክትባቱ ምንትላለህ ምን አደጋአለው።እባክህ ተመራምረህ ንገረን አመሠግናለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን ጋሽዬ አንተ የፈጣሪ ታላቅ ስጦታችን ነህ እንወድሀለን
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
Tebarek Ye geta sew ❤❤❤
ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ .
አሜን እግዚአብሔር ኃያል አምላክ ነው ብዙ ቀርቶልኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር እውድሃለው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ኑርልን
it has been decades since I heard this kind of serious teaching wow !!! ስለ ተግጻጽህ ምክርህ ትምህርትህ የዘለአለም አምላክ አምላክ ይባርክህ ትውልድ ይስማህ!!! ክብሩ ለህያው እግዚአብሔር ይሁን🙏 ሀጥያትን በሚያሽሞነሙን የአባባይ ትምህርት ንፋስ ያሸነፈ ሲመስል እግዚአብሔር እንዳንተ እና ዶ/ር ማሙሻ አይነት ሰዎች አይሆንም የሚሉ እግዚአብሔር ይፈራ ይከበር የምትሉ እናንተ የእግዚአብሄርን ታቦት የምትሸከሙ እልፍ እልፍ በሉ ከመካከል ውጡ እርኩስን ነገር አትንኩ የሚል ድምጽ ያለበትን ንፁህን ለመመገብ ቀተለይም ይህን ማእድ በሚድያ እንድንመገብ እንድንፈወስ ስላቀረብክልን በጓዳ ተግተህ የበሰለ ያማረ የጣፈጠ የነፍስ ምግብ ከቃሉ ገበታ እንድበላ ተዘጋጅተህ አዘጋጅተህ ስላበላኸን ለምልም ዘርህ ትውልድህ ይባረክ ነፍስ አልቀረልኝም።ጸጋ ይብዛልህ በርታ!!!
ተባርክ
Tebarek pastor Asfaw tsega kantegar yhun
ኧር እንማራለን አንተ አስተምር እንጂ ፀጋ በረከትና መገለጥ ይሁንልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ::
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤
ሚስትህ ልጆችህ በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረኩ❤
ፓስተር አስፋው እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ገነት እባላለሁ ከባህር ዳር።በትምህርቶችህ እጅግ ተባርኬያለሁ በተለይ ስለመጨረሻው ዘመን ያስተማርካቸውን ትምህርቶች ተከታትያቸዋለሁ ሀሙስ ጠዋት ሁለት ሰዐት ተኩል ግዴታ የሆነ ነገር ካላጋጠመኝ በስተቀር እንዲያመልጠኝ አልፈልግም።እግዚያብሔር በዚህ በመጨረሻው ዘመን የሰጠን ባንተ አልፎ ሊያስታጥቀን ለመንግስቱ ወራሽ ሊያደርገን የተጠቀመብህ ሰው ነህና ስለአንተ እግዚያብሔርን እጅግ አመሠግናለሁ።ዘመንህ አገልግሎትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ።ተባረክ!!!
ሰላም ገነት፤ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ ፤ ባህር ዳር እጅግ የምወደው ከተማ ነው፤ ቅዱሳን ደህና ናቸው? ትምህርቶቹ አገር አቋርጠው በመድረሳቸው ደስተኛ ነኝ፤ ክብሩ ለጌታ በረከቱ ለእናንተ ይሁን፤ ሰብስክራይብ ካደረግሽ ወደፊት የሚቀረጹት ወሳኝ ትምህርቶች ወዲያውኑ ይደርስሻል፤ ጌታ ያክብርልኝ!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ🙏🙏
ወንድሜ የእግዚአብሔር ፅድቅና ሃይሉ አብሮህ ይሁን ተባርኬአለሁ በጌታዬ ቃል ተባረክ
አሜን! የመግብያው መዝሙር እራሱ ጌታዬን ያስናፍቃል መንፈስን ያድሳል! ስለአገልግሎትህ ጌታ እየሱስ ክብሩ ይስፋ!!!
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!! እናመሰግናለን ፓስተርዬ❤🎉
ምን ልበል ፓስተርዬ ተባረክ በቆሻሻ መሀል የተገኘ ንፁህ ትምህርት የሚያነቃ የሚያኖር ብርክ በል
God bless you Pastore Asfaw.
Thank you!
10q
ፓስተር በቃሉ ላይ ያለህ እርግጠኛነትና ጭካኔ ደስ ይላል በዚህ ዘመን የሌለ ትምህርት ውስጥን ብድግ ብንን ፍርት የሚያደርግ ነው ውይ ተባረክ
ሰላም ንዓኻ ፓስተር ኣስፋው
ኣነ ብጣዕሚ እየ በዚ ትምህርትኻ ዝባረኽ። ኣዝየ እየ ዝፈትወካን ዝናፍቀካን! ክንደይ ተዓዲሎም ኣብ ትሕቴኻ ኮፍ ኢሎም ዝመሃሩ።
ኩሉ ትምህርቲ ንስኻ ትመህሮ ኣዝየ እየ ዝሃርፎ ፡ ስለዚ ኣምላኽ ኣዕዚዚ ይባርኽካ ዘመን ህይወትካን ናብራኻን ኩሉ ይባረኽ።
ዳዊት 145 (Psalms)
15፤ ኣዒንቲ ዅሎም ንኣኻ ይጽበያ፣ ንስኻውን በብጊዜኡ ምግቦም ትህቦም።
16፤ ኢድካ ትኸፍት እሞ፣ ንህያው ዘበለ ዅሉ ብበረኸት ተጽግቦ።
17፤ እግዚኣብሄር ብዅሉ መገዱ ጻድቕ እዩ፣ ብዅሉ ግብሩውን ሕያዋይ እዩ።
18፤ እግዚኣብሄር ንዚጽውዕዎ ዅሎም፣ ብሓቂ ንዚጽውዕዎ ዅሎም ቀረባኦም እዩ።
ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ትልቅ እና ድቅ አምላክ ነው
እግዚአብሄር ይመስገን !ፓስተር !ጌታ እየሱስ ይባርክህ! አሜን አሜን አሜን!
God bless pastor
Betamtameralachehu btmherte eyttkemku eyttkemku tsegaw ybzaleh
Geta Abeztoo Abeztoo yibarkik Pastor
amen amen amen amen amen 🙏🙏
after 2 year le hultghna gize eytemarku nw I can't explain how this teaching changed my Christianity life
አብያተ ክርስቲያን የረሱት ክፍል ዋነኛ ሲሆን መረሳቱ
ተባረክ እግዚአብሄር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ
ስለ አንተ ሁልጊዜ ጌታን አመሰግናለሁ በዚሕ ከባድ ጊዜ ለትውልድ እውነተኛ አባት አድርጎ ስላስነሳሕ ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ልክ ነው ፈቃድህ ይሁን ነው የሚባለው
Amen amen 🙏
amen
thanks Lord Jesus Christ amen
i changed my life
wow ድንቅ ነው ፀጋ ይብዛል ተባረክ❤❤❤❤
Amennn amennn tebareku
ፓስተር አንተን ጌታ ለትዉልድ እዉነት ገላጭ አድርጎ ስላነሳ ጌታን እባርከዋለሁ
True God is God
Amazing messages
ሻሎም የተወደድክ ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር ዋው እኔ አሁን ማጥናት ጀምሬያለሁ ዘመንህ ይባረክ ብሩክ ነህ ፀጋው ይብዛልህ ያግዝህ ይደግፍህ
ተባረክ ❤❤❤
ዋዉ እዉነት ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
Amen amen tebarek paster
Pastor Asefaw geta ybarkih betam des ylal ,eyeteketateln nen.bzum eyetemarn nen, pasterye kenebietesebih tebarek.
wooooow i blessing that pirechinig amen god bless you all the life❤❤❤❤❤ we lovd you so much
ተባረክ ፖሰተር በጣም ተምሬበታለሁ
Blessed
Pastor, Thank you so much and may God bless you more and more🌹
God bless you more and more 🙏🙏🙏
ተባረኪ ሩቲ
Amen🙏
Bless You Pastor
Praise God!"'for this measge .
God bless you
Prophet Teshale
Adama
ሰላምህ ይብዛ ፓስተር ባገልግሎትህ እጅግ ተጠቅሚያለሁ በአጭር ጊዜ ወስጥ ብዙ ነው የተጠቀምኩት ግን ላይቭ ለመገልገል በኢትዮጵያ። ትንሽ ሰአቱ ይመሻል እና ብትችል ሰአቱ ቢሻሻል ካልተቻለም ችግር የለውም መማሬን እቀጥላለሁ ተባረክ
ሰላም እህት ቤዛዊት የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ፥ ሰአቱ ለአንድ ወር ያህል ብቻ ነው እንጂ ይስተካከላል ብዬ አስባለሁ... በጣም የሚያስመሽሽ ከሆነ በዩትዩ ቻናል ሰብስክራብ አድርጊና በሚቀጥለው ቀን ነቃ ብለሽ ትማሪዋለሽ፤ ጸጋ ካንቺ ጋር ይሁን!
@@asfawBekelepastor የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ፤በትምህርትህ ተጠቅሚያለሁ።
TSEGA YIBZA PASTER LIV meketatel alchilimina daonload arige iyetetemku negn sile ante eyesus yibare
ለ member only የሚሉትን ለመማር እንዲት ልመዝገብ
Amen amen amen amen 🙏🙏God Bless you ❤❤
I really appreciate the Lord to using you I respect you to teaching us more blessing more grace All family members more blessing 🙏🙏🙏
Tebarkilgn pastor egziyabeher yemsegen anten seleseten🙏
Tebarek pastor
May God bless you and give you his strength
ጌታ ይባርክህ
God bless you !
Pastor Asfaw I glorify my Lord because of you. God bless you and your Family.
አንተን አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር!!!
በግል ራሴን እንዳይ በሃገር ደረጃ በሃገራችን በተለይም በሰሜንና በምእራቡ ክፍል የሚፈሰውን ደም ለምን እንዲፈስ ሆነ ለሚለው ጥያቄዬ ያገኘሁትን መልስ እይሰብኩ እንባዬ በጉንጮቼ እስኪፈስ በጉልበቶቼ እንድወድቅና ንስሃ ለራሴም ለምድሬም እንድለምንና እንድጸልይ አድርኸኛልና አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ፡ ተባረክ!
I was wondering why new countries such as North America, Australia and the like are rich & leading while Old countries Such as Egypt, Greek etc inluding Ethiopia are the backward. The Holy Spirit answered my question to me through you. Thank you so much. More blessings
እግዚአብሔር እንደነዳንኤል በፅድቅ ማገልገል ይሁንልን
Ye igzihaber sew geta ebark zemani ulu lezelalem yeta kedese ehun sila ante getan amesaginalew
tebarek pastoryeeeeee
Paster Egzeabher amlak zemnehen tebarek,agelgelotehen tebarek,eskezare balemawek salmar kerchalehu, kezare gemero memar gemrealehu. Zemeneh yelemlim,
wat a song....god bless ya Pastor this days your videos make my day
ተባረኩ ሁላችሁም ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ።
God bless you
ተባረክልኝ
tebarekelin k e wonj
Amen tabrki
Geta yebarkey pastor bezu tebarkalhu be temertu pls continue 🙏 may God grace bless u
Tebarek
pastor thank you let God bless you
Deg Abat❤
I thank God for giving us a Pastor like you. Tsegawun yabezaleh!!
Amen,God bless you Pastor.
Thank you very much God blesse you!!
Pastor Geta Yebarki
ተባርክልኝ
paster GOD be with you.
Pastor geta eyesus zemenihn yibarik timrtun lememar mzigeba yasifeligal wey
From Hossana
PASTOR GOD BLESS YOU
God Bless you andyour genration pastor Iam blessed with this message before 2years
I am so excited to learn more about Old Testament God bless you
Desi bilognal tebarek
አሜንንንንንንንንን
ተባረክ😍😍
ጌታ ዘበንህን ሁሉ ይባርከው ፖስተር
❤❤
Beke le be blessed
Ameen God bless you pastor
Woow Geta Yibarkot betam migarm timrt new idimewet yilemilim
Denke temehret new pastor e/r yebarkeh
God is great. Thank you Lord for the word.
Pasetr geta zemnehin yebarki tegaw yebizalehi ymalkewn bizu nager temerlhu pasetr zere tawledehi yebarki
አሜንንንንንንን ተባረክ
Tabarki migarmi timirt